የአየር ሰዓት ሽያጭ /የበአል እና የበዓል ዋዜማ
Description
AirTime Details
ማስታወሻ፡
- የዋጋ ዝርዝሩ ቲኦቲ አያካትትም ከመደበኛ ማስታወቂያው በስተቀር ሌሎች ዝርዝሮች የድግግሞሽ ቅናሽ አይደረግባቸውም
- የበዓል እና የዋዜማ ዋጋዎች ላይ የድግግሞሽ ቅናሽ አይደረግባቸም
- ከ30 ደቂቃ በታች ስፖንሰር ማድረግ አይቻልም
- በቀን ከ 5 የማስታወቂያ ማጀቢያ ሙዚቃ በላይ ማስተላለፍ አይቻልም
- ተጨማሪ ዝርዝር የማስታወቂያ ስራዎችን በውይይት ይስተናገዳል
- የማስታወቂያ ማጀቢያ ሙዚቃ እና ከ #አንድ ደቂቃ ጋር የሚተላለፍ የ10 ሰከንድ ማስታወቂያ ላይ የድግግሞሽ ቅናሽ አይደረግባቸውም
- አጭር ርዝመት /ሰከንድ/ ማስታወቂያዎች የድግግሞሽ ቅናሽ አይደረግባቸውም