መደበኛ ሰዓት /ምሽት 12፡00-ምሽቱ 6፡00 ሰዓት ድረስ ያሉ ፕሮግሞች

Description

AirTime Details

ማስታወሻ፡

  • የዋጋ ዝርዝሩ ቲኦቲ አያካትትም ከመደበኛ ማስታወቂያው በስተቀር ሌሎች ዝርዝሮች የድግግሞሽ ቅናሽ አይደረግባቸውም
  • የበዓል እና የዋዜማ ዋጋዎች ላይ የድግግሞሽ ቅናሽ አይደረግባቸም
  • ከ30 ደቂቃ በታች ስፖንሰር ማድረግ አይቻልም
  • በቀን ከ 5 የማስታወቂያ ማጀቢያ ሙዚቃ በላይ ማስተላለፍ አይቻልም
  • ተጨማሪ ዝርዝር የማስታወቂያ ስራዎችን በውይይት ይስተናገዳል
  • የማስታወቂያ ማጀቢያ ሙዚቃ እና ከ #አንድ ደቂቃ ጋር የሚተላለፍ የ10 ሰከንድ ማስታወቂያ ላይ የድግግሞሽ ቅናሽ አይደረግባቸውም
  • አጭር ርዝመት /ሰከንድ/ ማስታወቂያዎች የድግግሞሽ ቅናሽ አይደረግባቸውም